ዶ/ር ዳንኤል ተፈራ የኢኮኖሚክስ ኤመረተስ ፕሮፌሰር ከ6/23/19 እስከ 6/30/19 ባለው ጊዜ ውስጥ ለቤተሰብ ጉዳይ ኢትዮጵያ ውስጥ ነበርኩ። ለመጨረሻ ጌዜ ወደ ኢትዮጵያ የሄድከት የዛሬ ሦስት ዓመት ነበር። ያንጊዜ ያላየሁትን በአሁኑ ቆይታዬ ለማየት ችያለሁ። ፍርሀት ተወግዶ፤ ሰው አንገቱን ሳይደፋ መሄድ፤ እንዲሁም መናገር ችሏል። ከዚህ ቀደም በፊቱ ላይ ይታይ የነበረው ጭንቀት ቀርቶ ዛሬ ፈገግታ ይነበብታል። ጉዞዬን የጀመርኩት በ6/22/19...
April 24, 2019
Daniel Teferra* A paper presented at Ethiopia Forum: Challenges and Prospects for a Constitutional Democracy in Ethiopia, Symposium and Panel Discussion, at African Studies Center, Michigan State University, East Lansing Michigan, March 23-24, 2019. In Ethiopia, historically, the disparity in land ownership is a major problem that has kept a vast majority of the population...