Archives for July, 2020

የኢትዮጵያዊያን በግፍ መገደልና መፍትሄው

ዶ/ር ዳንኤል ተፈራ የኢኮኖሚክስ ፕሮፌሰር፤ ኤመረተስ የጊዜውን ፖለቲካ በመከተል፤ “አማራ ተገደለ” ወይም “ክርስቲያን ተገደለ” ከማለት ይልቅ በግፍ የተገደሉት ኢትዮጵያዊያን ናቸው ማለት ትክክል ይሆናል። ላለፉት ሃያዘጠኝ ዓመታት በተለይ በኦሮሞና በሲዳማ ክፍለሀገራት ውስጥ በግል ሥራ ተሰማርተው በሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ላይ ከፍ ያለ በደል ተደጋግሞ ተፈጽሟል። ከሀገሬው አልተወለዳችሁም በመባል፤ አርሰው እንዳይበሉ መሬት ተነፍገዋል፤ ጽፈው ወይም ውትድርና ተቀጥረው እንዳይኖሩ ከቢሮክራሲው...

ኢትዮጵያዊያን፤ ብሔርተኞችና ዲሞክራሲያዊ ሽግግር

ዶ/ር ዳንኤል ተፈራ የኢኮኖሚክስ ፕሮፌሰር፤ ኤመረተስ ኢትዮጵያን፤ ከውስጥም ይሁን ከውጭ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ችግሮች ሊያድን የሚችለው ዲሞክራሲያዊ ሽግግር ብቻ ነው። ከውስጥ የሚታየው የእርስበርስ ብጥብጥና የኢኮኖሚ ድክመት የውጭ ኃይሎችን ይጋብዛል። ይህ ሁኔታ በኢትዮጵያ ታሪክ ተደጋግሞ ታይቷል። በቅርቡም ከግብፅ ጋር የተነሳውን ውዝግብ በምሳሌነት መጥቀስ ይቻላል። ይሁንና የኢትዮጵያ መሠረታዊ ችግር ውስጣዊ ነው፤ የውጭ ኃይል አይደለም። ስለዚህ፤  በአሁኑ ሰዓት ዲሞክራሲያዊ...