Archives for April, 2018

የጠቅላይ ምኒስትሩ ንግግርና የህዝቡ ጥያቄዎች

ዶ/ር ዳንኤል ተፈራ የኢኮኖሚክስ ፕሮፌሰር፤ ኤመረተስ በዚህ ጽሁፍ፤ ባለፈው ሰኞ (4/2/18) በኢትዮጵያ ፓርላማ ውስጥ የቀረበውን የአዲሱን ጠቅላይ ማኒስትር ንግግርና የህዝቡን ጥያቄዎች ባጭሩ ለማነጻጸር እሞክራለሁ። ይህን ሳደርግ፤ የጠቅላይ ምኒስትሩ ንግግር የገዢውን ቡድን አቋም እንደሚያንጸባርቅ በመረዳት ነው። ላለፉት ሦስት አመታት፤ የህዝብ እንቅስቃሴዎች በሀገሪቱ በተለያዩ ቦታዎች ተነስተዋል። እነዚህ ህዝባዊ ትግሎች የጋራ የሆኑ ጥያቄዎችን አንስተዋል። አንደኛው ጥያቄ፤ በዘር (ብሔር)...