Archives for December, 2017

“ኽርማን ኮኽን ስለዛሬ የኢትዮጵያ ሁኔታ”

አስተያየት ከዶ/ር ዳንኤል ተፈራ የኢኮኖሚክስ ፕሮፌሰር፤ ኤመረተሰ። በአሜሪካን ድምፅ ሬድዮ ጋዜጠኛ፤ በአቶ ሰሎሞን አባተና በቀድሞው  አምባሳደር፤ ሚስተር ኽርማን ኮኽን መካከል ከዚህ በላይ በተጠቀሰው አርእስት ላይ፤ በታህሳስ 22/ 2017፤ የተካሄደውን ቃለመጠይቅ  በጥሞና አዳምጫለሁ። ሰለአምባሳደሩና ባነሷቸው ጉዳዮች ላያ አስተያዬትን ለመስጠት እሞክራለሁ። የአማባሳደር ኽርማን ኮኽንን ስም ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማሁት፤ የዛሬ ሀያስድስት ዓመት ነው።  የአሜሪካን፤ የጆርጅ ኤች ቡሽ አስተዳደርን...