Archives for October, 2017

ክልላዊ አስተዳደር፤ ወይንስ ፌደራላዊ ነፃ ክፍለሀገራት አስተዳደር?

ትምህርታዊ ቪድዮ ኮንፈረንስ፤ ኦክቶበር 13፤ 2017 ክፍል ሁለት፤ ፌደራላዊ ነፃ ክፍለሀገራት አስተዳደር ለኢትዮጵያ ጠቃሚነት፤ ታሪክን በተመለከተ፤ ዳንኤል ክንዴ አገራችንን በሚመለከቱ አንዳንድ አንገብጋቢ በሆኑ አርስቶች ላይ እንድንወያይ፤ የክፍለ ሀገራት አስተባባሪ ኮሚቴዎች ይህንን መድረክ ስላዘጋጁልን በበኩሌ ከፍ ያለ ምስጋና ላቀርብ እወዳለሁ፡፡ እንደሚታወቀው ሁሉ፣ አገሮች በትክክል ተሰርተው ከሰማይ ወደ ምድር ዱብ አላሉም፡፡ በልዩ ልዩ ምክንያቶች እዚሁ በምድር ላይ...