August 15, 2017
በዶክተር ዳንኤል ተፈራ፤ የኤኮኖሚክስ ፕሮፌሰር ኤመረተስ። የጎንደር ወጣት ሰማእታት የአንደኛ አመት መታሰቢያ ቀን ንግግር፤ ሴንትፖል፤ ምንያፖልስ፤ አሜሪካ፤ ኦገስት 12፣ 2017 ዓ. ም. ። ክቡራትና ክቡራን እንደምን አላቻሁ? አካም ጅርቱ? ኬሬዎ? ወቾንጌ? ከመይለሁም? ነበድ? አይመላ ዴኤስ? ፈያነ? እላለሁ ከብዙ በጥቂቱ። ይህን የጎንደር ወጣት ሰማእታት የመጀመሪያ ዓመት መታሰቢያ ቀን ከእናንተ ጋር ለማስታወስ እድል በማግኘቴ ምስጋናዬ ከፍ ያለ...